የሚዛን ተማሪዎች ጥያቄና ያጋጠማቸው | ኢትዮጵያ | DW | 05.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሚዛን ተማሪዎች ጥያቄና ያጋጠማቸው

በቤንቺ ማጂ ዞን የሚዛን ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ና መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች፣ የመብት ጥያቄ በማንሣታቸው ለእሥር መዳረጋቸውን የታሣሪዎቹ ተማሪዎች ቤተሰቦች ገለጡ።

default

ተማሪዎቹ «በነጻ ትምህርት ዕድል አሰጣጥና ደረሰብን» ባሏቸው አስተዳደራዊ በደሎች ላይ፣ «የእንወያይ» ደብዳቤ በመለጠፋቸውም ፖለቲካዊ ትርጉም ተሰጥቶት አመጽ ቀስቅሳችኋል ተብለው መታሠራቸውን ምንጮቻችን ጨምረው ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic