የሚለኒየሙ የልማት ግቦች ጥናታዊ የፊልም ዉድድር | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 21.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የሚለኒየሙ የልማት ግቦች ጥናታዊ የፊልም ዉድድር

የሚለኒየሙ የልማት ግቦች ጥናታዊ የፊልም ዉድድር ባለፈዉ ሰምወን በብራስልስ ሲካሄድ ሰንብቶአል። ይህ የፊልም ዉድድር በብራስልስ ለሁለተኛ ግዜ የተደረገ ሲሆን አስራ ስድስት የተመረጡ ፊልሞች መቅረባቸዉም ታዉቋል።

default

የፊልሙ አላማ በተለያዩ የአለም አካባቢዎች ያለዉን የድህነት መጠን፣ የአስተዳደር ችግር እና የተፈጥሮ መጎሳቆል በማስገንዘብ ለልማቱ ግብ መሳካት ቅስቀሳ ለማድረግም መሆኑ ተመልክቶአል። አሸናፊ ከሆኑት ፊልሞች መካከል በኬንያ ስላለዉ የአበባ ምርት ጉዳይ የሚያንጸባርቀዉ ፊልም አንዱ ነበር። ዝርዝሩን የብረስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ