የሙጋቤ ሥልጣን ፍጻሜ ተቃርቦ ይሆን? | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 31.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

የሙጋቤ ሥልጣን ፍጻሜ ተቃርቦ ይሆን?

ዝምባባዌ አዲስ ፕሬዚዳንት መረጠች፤ ፈላጭ ቆራቹ ሮበርት ሙጋቤ በቀጣይ ጊዜያትም በሥልጣን ላይ ለመቆየት ከረጅም ጊዜ ተቀናቃኝአቸው ኖርማን ቻንጊራይ ጋር ይፎካከራሉ። ሀገሪቱ በአሁኑ ጊዜ ብርቱ የኤኮኖሚ ቀውስ እንዳጋጠማት ናት።