የሙንጊኪ ቡድን እና ሽብሩ | የጋዜጦች አምድ | DW | 16.06.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

የሙንጊኪ ቡድን እና ሽብሩ

ሥጋት በተደቀነባቸው ዕፅዋትና አራዊት የሚደረገውን ንግድ የሚያከላክለው ውል ተፈራራሚ ሀገሮች በዴን ሀግ ኔዘርላንድስ ያካሄዱት አስራ አራተኛው ጉባዔ፡ እንዲሁም፡ በኬንያ ካለፉት ጥቂት ጊዚያት ወዲህ ሽብር ያስፋፋው የሙንጊኪ ቡድን ጋዜጦች ባለፉት ቀናት በሰፊው ከዘገቡባቸው አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች ጥቂቶቹ ነበሩ።