የሙኒክ የፀጥታ ጉባዔ | ዓለም | DW | 07.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሙኒክ የፀጥታ ጉባዔ

እዚህ ጀርመን ሙኒክ ከተማ በየዓመቱ የሚካሄደዉ የዓለም የፀጥታ ጉባኤ ካለፈዉ ዓርብ ጀምሮ ለሶስት ቀናት ተካሂዷል።

default

በሙኒኩ ጉባዔ የተመድ ዋና ጸሐፊ ባን ጊ ሙን ሲናገሩ

ከቱኒዚያ የተቀጣጠለዉ የህዝብ ቁጣ ወደሌሎችም የአረብ አገራት መሸጋገሩ በተለይ ደግሞ በግብፅ ከሳምንት በላይ ህዝቡ በአደባባይ ወጥቶ የፕሬዝደንቱን ከስልጣን መልቀቅ ሲጠይቅ መሰንበቱ፤ ባለፈዉ ሳምንት መካከልም በደጋፊዎችና ተቃዋሚዎች መካከል ግጭት መከሰቱ ጉባኤዉ ላይ የበኩሉን ጥላ እንዳሳረፈ ተነግሯል። በጉባኤዉ የተነሱ ነጥቦችን እንዲሁም የተካሄዱ የተቃዉሞ ሰልፎችን እንዲያስቃኘን በርሊን የሚገኘዉን ወኪላችንን ይልማ ኃይለሚካኤልን ስቱዲዮ ከማግባቴ አስቀድሞ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ