የሙስና ዋነኛ ችግርነት መጉላቱ | ኢትዮጵያ | DW | 23.02.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሙስና ዋነኛ ችግርነት መጉላቱ

ሙስና ኢትዮጵያ ዉስጥ አሉ ከሚባሉ ዋነኛ ችግሮች አንዱ እንደሆነ አንድ ዓለም ዓቀፍና ሌላ አንድ የአገር በቀል ድርጅቶች ያካሄዱት ጥናት አመለከተ። መንግስት በበኩሉ ሙስና የሥርዓቱ አደጋ ነዉ በሚል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አቋቁሞ

default

እየታገለ እንደሆነ ቢገልፅም ከህዝብ ጋ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚገናኙ ተቋማት ለሙስና የተጋለጡ እንደሆነ ማመልከታቸዉን ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል። ከተቋማቱ መካከል ፍርድ ቤት፤ ፖሊስ፤ ወረዳና ቀበሌ መስተዳድሮች ተጠቅሰዋል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic