የሙስሊሞች ተቃውሞና የፖሊስ እርምጃ 16 ሐምሌ 2004ሰኞ፣ ሐምሌ 16 2004መንግሥት በሃይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ አይግባ የሚል መልእክት የሚያሰሙ ሙስሊሞች አደባባይ እየወጡ፣ በሰላማዊ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን ሲያቀርቡ ወራት ማለፋቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙኀን የዘገቡበት ጉዳይ ነው።https://p.dw.com/p/15dhOምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ መንግሥት በሃይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ አይግባ የሚል መልእክት የሚያሰሙ ሙስሊሞች አደባባይ እየወጡ፣ በሰላማዊ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን ሲያቀርቡ ወራት ማለፋቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙኀን የዘገቡበት ጉዳይ ነው። ከሰሞኑ፣ ግን ለየት ያለ ሁኔታ ማጋጠሙን ፤ ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ጌታቸዉ ተድላ ሃ/ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ