የሙስሊሞችና የክርስትያኖች ግጭት በናይጄሪያ | ኢትዮጵያ | DW | 28.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሙስሊሞችና የክርስትያኖች ግጭት በናይጄሪያ

በፈረንጆቹ ገና ዋዜማ በናይጄሪያ ጆስ ከተማ እና አካባቢዋ ላይ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙስሊሞች መካከል በተነሳ ግጭት የሟቾች ቁጥር ወደ 86 ከፍ ማለቱን የናይጄሪያ ፖሊስ ዛሪ አስታውቋል።

default

በናይጄሪያ አቡጃን ጎን ለጎን የቆመ ቤተክርስትያንና መስኪድ

በተጨማሪም ዛሪ የናይጀርያ ጋዜጣ እንደዘገበዉ፤ እሁድ ማምሻው ላይ በጆስ ከተማ በክርስትናና በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መካከል ዳግም ግጭት ተነስቶ ነበር። በናይጄሪያ ጆስ ከተማ ስለደረሰዉ ግጭት የሚከተለው ዘገባ ያብራራል።

ልደት አበበ

አዜብ ታደሰ