የሙስሊም ኮሚቴ አባላት የፍርድ ቤት ውሎ | ኢትዮጵያ | DW | 01.07.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሙስሊም ኮሚቴ አባላት የፍርድ ቤት ውሎ

ነገ ከሚጠበቀው ብይን ሌላ ፍርድ ቤቱ ቀሪ የምስክሮች ቃል የሰነድ የድምፅና የምስል ማስረጃዎችም እንደሚቀርቡለት ዮሐንስ ዘግቧል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:03
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:03 ደቂቃ

የሙስሊም ኮሚቴ አባላት የፍርድ ቤት ውሎየኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4 ተኛ ወንጀል ችሎት በእነ አቡበከር አህመድ መዝገብ በተከሰሱ 18 የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ ነገ ብይን ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። ፍርድ ቤቱ በዛሬው ውሎው ተከሳሶቹ የቀረበባቸውን ክስና የምስክርነት ቃልን በንባብ ካዳመጠ በኋላ የመጨረሻውን ፍርድ ለነገ ማስተላለፉን ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘግቧል። ነገ ከሚጠበቀው ብይን ሌላ ፍርድ ቤቱ ቀሪ የምስክሮች ቃል የሰነድ የድምፅና የምስል ማስረጃዎችም እንደሚቀርቡለት ዮሐንስ ዘግቧል። ተከሳሾቹ ከታሰሩ ሶስት ዓመት ተገባዷል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic