የሙስሊም ኮሚቴ አባላት ክስ ችሎት | ኢትዮጵያ | DW | 02.07.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሙስሊም ኮሚቴ አባላት ክስ ችሎት

የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በእነ አቡበከር አህመድ መዝገብ በተከሰሱ 18 የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ የጀመረውን ችሎት ዛሬም ቀጥሎ ዋለ። ዛሬ በችሎቱ የተከሳሽ የመከላከያ ምስክሮች የሰጡት ቃል ተነቦዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:44

የሙስሊም ኮሚቴ አባላት ክስ ችሎት

ችሎቱ ተጨማሪ ሰነዶችን ማስረጃዎችን ለመመልከት ለፊታችን ሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቶ የዛሬውን ውሎውን አብቅቷል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic