የሙስሊም ምክር ቤት ምርጫ | ኢትዮጵያ | DW | 08.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሙስሊም ምክር ቤት ምርጫ

ተቃዉሞ የበዛበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምርጫ በትናንትናዉ ዕለት በመላ ሀገሪቱ መካሄዱን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር በላከልን ዘገባ አመልክቷል።

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B

እንደዘገባዉ የምርጫዉ አካሄድ ሙስሊሙ ህብረተሰብ አንድ ላይ ተሰብስቦ ለየወረዳዉ ይወክሉኛል ያላቸዉን 25 ሰዎች በመጠቆም፤ ከእነዚህ መካከል 20 ሰዎች እጅ በማዉጣት ተመርጠዋል።

ዮሐንስ ዝርዝር ዘገባ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic