የመፅሐፍትና የአብያተ-መፅሐፍት ርዳታ | ኢትዮጵያ | DW | 29.02.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመፅሐፍትና የአብያተ-መፅሐፍት ርዳታ

ኢትዮጵያዉያን በጎ አድራጊዎች ያሰባሰባቸዉን በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ መፅሐፍትና ኮምፒዉተሮችን ወደ ሐገር ዉስጥ በማስገባት ስምንት አብያተ-መፅሐፍት ከፍተዋል።


ዉጪ ሐገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንና ወዳጆቻቸዉ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ያቋቋሟቸዉ አብያተ-መፅሐፍት ለተጠቃሚዎች አገልግሎት እየሰጡ ነዉ።ኢትዮጵያዉያን በጎ አድራጊዎች ያሰባሰባቸዉን በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ መፅሐፍትና ኮምፒዉተሮችን ወደ ሐገር ዉስጥ በማስገባት ስምንት አብያተ-መፅሐፍት ከፍተዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ አዲስ አበባ ዉስጥ ለሕዝብ አገልግሎት ከሚሰጡት አብያተ-መፃሕፍት አንዱን ጎብኝቶ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐ/ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ተክሌ

Audios and videos on the topic