የመጽሃፍ አዉደ ርዕይ በፍራንክፉርት | ባህል | DW | 20.10.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የመጽሃፍ አዉደ ርዕይ በፍራንክፉርት

ዘብድሮ ስድሳኛ አመቱን የያዘዉ አለማቀፉ የመጽሃፍ አዉደ ርእይ እዚህ በፍራንክፈርት ከተማ ባለዉ ሳምንት ለአምስት ቀናት ተካሄደ።

default

የዘንድሮዉ የመጽሃፍ ኢግዚቢሽን ተሸላሚ ጀርመናዊዉ ሰአሊ አዝሊም ኪፊር

ያለፈዉ እሁድ የተጠናቀቀዉ አለማቀፉን በመጽሃፍ አዉደ ርእይ በንግግር የከፈቱት የቱርኩ ፕሪዘዳንት አብዱላህ ጉል፣ የጀርመኑ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፍራንክ ቫልተር ሽታይን ማየር ናቸዉ። በዘንድሮዉ የፋንክፈርት የመጽሃፍ አዉደ ርእይ ዋንኛ ተጋባዥ አገር ቱርክ ነበረች። ያድምጡ