የመጨረሻዎቹ ቤተ እስራኤላውያን ጉዞ | ኢትዮጵያ | DW | 18.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመጨረሻዎቹ ቤተ እስራኤላውያን ጉዞ

እስራኤል በኢትዮጵያ የሚገኙ 9,000 ፈላሻ ሙራ ወይም ቤተ እስራኤላውያንን ለመውሰድ ውሳኔ ማስተላለፍዋ እንዳስደሰታቸዉ አዲስ አበባ የሚገኙ የማኅበረሰቡ አባላት ገለፁ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:46
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:46 ደቂቃ

የመጨረሻዎቹ ቤተ እስራኤላውያን

በአዲስ አበባ በተለይ ላም በረት በተባለዉ አካባቢ የሚኖሩት ቤተ- እስራኤላዉያን ከቤተሰቦቻቸዉ ጋር ተለያይተዉ ለከፋ ማኅበራዊና ኤኮኖሚያዊ ችግሮች ተጋልጠዉ እንደነበርና በእስራኤል መንግስት ዉሳኔ መደሰታቸዉን ለዶይቼ ቬለ ገልፀዋል ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic