የመጠጥ ዉሃ ብክለት በጉለሌ ክፍለ ከተማ | ኢትዮጵያ | DW | 10.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የመጠጥ ዉሃ ብክለት በጉለሌ ክፍለ ከተማ

የአዲስ አበባ፤ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች፤የመጠጥ ዉሃ ቧንቧ፤ ከመፀዳጃ ቤት ቧንቧ ጋር በመገናኘቱ ለህመም ተዳርገናል ሲሉ አማረሩ።

የዉሃ ብክለት አካባቢዉ ላይ ደርሷል የሚሉት የጉለሌ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ከሁሉ በላይ ችግራችን መፍትሄ እንዲያገኝ አቤት ብንልም ፤ የሚሰማንና መፍትሄ የሚሰጠን አጣን በማለት ቁጣቸዉን አሰምተዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር በዉሃ ብክለት ለህመም እየተዳረግን ነዉ ያሉትን የጉለሌ አካባቢ ነዋሪዎች አነጋግሮ ዘገባ አድርሶናል
ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ
ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic