የመጀመሪያው የዚምባብዌ ምርጫ ውጤት | አፍሪቃ | DW | 31.03.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የመጀመሪያው የዚምባብዌ ምርጫ ውጤት

ባለፈው ቅዳሜ በዚምባብዌ የተካሄደው ምርጫ ውጤት ዛሬ መውጣት ጀመረ። የሀገሪቱ አስመራጭ ኮሚሽን እስካሁን የተቆጠረውን ድምጽ መሰረት በማድረግ ያወጣው ውጤት ገዢው የዛኑ ፒ ኤፍ ፓርቲና የተቃውሞው የንቅናቄ ለዴሞክራሲያዊ ለውጥ ፓርቲ ሁለቱም፡ በምርጫው እያንዳንዳቸው አስራ ሁለት መንበሮችን እንዳገኙ አስታውቋል።

የምርጫ ውጤት ሰሌዳ

የምርጫ ውጤት ሰሌዳ