የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አዲስ የፍጥነት መንገድ | ኢትዮጵያ | DW | 06.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አዲስ የፍጥነት መንገድ

ከአዳማ ወደ አዲስ አበባ የሚወስድ አንድ አዲስ የፍጥነት መንገድ ትናንት ተመርቆ ተከፈተ። ከሁለት ሳምንታት በኋላ በይፋ ለተሽከርካሪዎች የሚከፈተውን መንገድ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋ ባንድነት መርቀው የከፈቱት ኢትዮጵያን የጎበኙት የቻይና ጠቅላይ ሚንስትር ሊ ኬኪያንግ ናቸው።

default

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን እንደገለጸው፣ ከአዲስ አበባ አዳማ ለመድረስ በድሮው መንገድ ያስፈልግ የነበረውን የሁለት ሰዓት ተኩል ጊዜ አዲሱ መንገድ ወደ 45 ደቂቃ አሳጥሮታል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic