የመጀመሪያው ታላቅ የሙዚቃ ደራሲ ቤትሆቨን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 13.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የመጀመሪያው ታላቅ የሙዚቃ ደራሲ ቤትሆቨን

የሙዚቃ ደራሲው ሉድቪሽ ፋን ቤትሆቭን እንደቀደሞው ሁሉ አሁንም ሰፊውን ህዝብ ይመስጣል ።

default

ቤትሆቨን ቻይና ውስጥ እንደ አንድ የፖፕ ሙዚቀኛ ያህል ክብር አለው ። በመላው ዓለም የቤትሆቨን የሙዚቃ አድናቂዎች ማህበር ይገኛል ። በኢንተርኔትም ቢሆን ስለ ቤትሆቨን ብዙ ይባላል ። የቤትሆቭን ሙዚቃ አሁንም ሰዎችን የሙዚቃ ምርኮኛ ያደረገበት ምስጢሩ ምንድን ነው ቤትሆቨንስ በአሁኑ ዘመን እስከ ምን ድረስ ተፈላጊ ነው ? ከትውልድ ከተማው ጋር ምን ያህል ጥብቅ ትስስር አለው ? የዶይቼቤለዋ አናስታስያ ቡትስኮ እዚህ ቦን ውስጥ በየዓመቱ በመስከረም ወር ስለሚከበረው የቤትሆቭን ሙዚቃዊ በዓል ያጠናቀረችው ዘዘባ መልስ አለው ።

አናስታስያ ቡትስኮ ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ