የመድረክ 12 ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ27 ግንቦት 2008ቅዳሜ፣ ግንቦት 27 2008የኢትዮጵያ ፊደራላዊ ዲሞክራሲያዊ መድረክ«መድረክ » ባጭሩ ዛሬ 12ኛ መደበኛ ጉባኤዉን አካሄደ።https://p.dw.com/p/1J0d1ምስል picture-alliance/dpa/Y.Gebereegeziabeherማስታወቂያ መድረክ ዛሬ ባካሄደዉ ጉባኤ አዲስ የሥራ አስፈጻሚና የኦዲት ኮሚቴ አባላትን መምረጡን አዲስ አበባ የሚገኘዉ ወኪላችን ዮኃንስ ገ/እግዚአብሄር ገልጾልናል። የወቅቱ የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፊሰር በየነ ጴጥሮስ የፓርቲዉ ሊቀመንበር በመሆን ዳግም ተሾመዋል። ዮኃንስ ገ/እግዚአብሄር አዜብ ታደሰ