የመድረክ የክስ ማመልከቻ እና የጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ | ኢትዮጵያ | DW | 15.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመድረክ የክስ ማመልከቻ እና የጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ

ስምንት ፓርቲዎች የሚጠቃለሉበት መድረክ 4ኛው ዙር ብሄራዊ ምርጫ እንዲደገም በመጠየቀ ለምርጫ ቦርድ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ከሆነበት በኋላ ትናንት ጥያቄውን ለጠቅላይ ፍርድ ቤት አቅርቦ ነበር።

default

ሆኖም የሬጅስትራሩ ቢሮ ማመልከቻ ማስገቢያው ጊዜ አልፎዋል በሚል ማመልከቻውን ሳይቀበለው ቀርቶ ነበር። ዛሬ ግን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የመድረክን ማመልከቻ ተቀብሎ በመርጫው ዙርያ ያቀረበው ክስ እንዲቀጥል ወስኖዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለስ

Audios and videos on the topic