የመድረክ ስብሰባ | ኢትዮጵያ | DW | 10.08.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመድረክ ስብሰባ

ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያቀፈዉና የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ «መድረክ» በመባል የሚታወቀዉ ድርጅት ያለዉን የሥራ ሂደት በመገምገም ለሁለት ቀናት ያካሄደዉን ስብሰባ አጠናቀቀ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:30

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ ያካሄደዉ ስብሰባ

ድርጅቱ በስብሰባዉ ማጠናቀቂያ ላይ በአስራ ሦስት ነጥቦች የተጠቃለለዉን የአቋም መግለጫዉን ይፋ አድርጎአል። ስብሰባውን የተከታተለው የአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዋነኞቹን የስብሰባ ይዘት እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic