የመድረክ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 12.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የመድረክ መግለጫ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ በአብዛኛዉ የኢትዮጵያ ክፍሎች ስለሚታየዉ ወቅታዊ ሁኔታ እና የፖለቲካዊ ጥያቄ የሚመለከት ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ ሰጥቷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:40

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኑታ

በመግለጫዉ ላይ የወልቃይትን የማንነት ጥያቄ በሕዝበ ዉሳኔ መልስ የመስጠት ሃሳብ ቀርቧል። መግለጫዉን የተከታተለዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በአጭሩ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic