የመድረክ ሕዝባዊ ስብሰባ | ኢትዮጵያ | DW | 05.08.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመድረክ ሕዝባዊ ስብሰባ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ትናንት በአዲስ አበባ ሕዝባዊ ውይይት አካሄደ። ይኸው ከአንድ ሺህ አምሥት መቶ ታዳሚዎች የተገኙበት ስብሰባ በወቅታዊ ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶዋል።

 ስብሰባውን  ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታትሎታል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic