የመድረክ ለዲሞክራሲ ምክክር መለሰተኛ መርሀ ግብር | ኢትዮጵያ | DW | 29.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመድረክ ለዲሞክራሲ ምክክር መለሰተኛ መርሀ ግብር

በስምንት የፖለቲካ ፓርቲዎችና በሁለት ግለሰቦች የተዋቀረው መድረክ ለዲሞክራሲ ምክክር በኢትዮጵያ ያዘጋጀውን መለሰተኛ መርሀ ግብር አባላቱ እንዲወያዩበት በትኗል ።

default

ስልሳ ገፆችና በሰባት ክፍሎች የተዘጋጀው የመድረኩ መለስተኛ መርሀ ግብር ካካተታቸው ነጥቦች ውስጥ አጠቃላይ መርሆዎቹና አቋሞቹ በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ የሚከተላቸውን አስተሳሰቦች ይገኙበታል ። ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ --

ሂሩት መለሰ፣

ተክሌ የኋላ፣