የመድረክና የአንድነት ውቀሳና ምርጫ ቦርድ | ኢትዮጵያ | DW | 09.03.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመድረክና የአንድነት ውቀሳና ምርጫ ቦርድ

ዋነኞቹ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፣ የኢትዮጵያ በሔራዊ የምርጫ ቦርድ የገለልተኘንት መርሁን ጥሷል ሲሉ ወቀሱ ።የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ሥራውን

Autor: Ludger Schadomsky Copyright: Ludger Schadomsky/DW Titel: Büro des National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) Thema: Die Nationale Wahlkommission Äthiopiens, NEBE, wacht über den Wahl- und Auszählungsprozess Schlagwörter: National Electoral Board of Ethiopia (NEBE), Äthiopien 2010, Wahl Äthiopien 2010


ዋነኞቹ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፣ የኢትዮጵያ በሔራዊ የምርጫ ቦርድ የገለልተኘንት መርሁን ጥሷል ሲሉ ወቀሱ ። የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ሥራውን በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣንና ሃላፊነት እያከናወነ እንደሆነና የተቃዋሚዎችም ስም ማጥፋት ህጋዊ መሠረት የለውም ሲል ለዶቼቬለ መልስ ሰጥቷል ። ዝርዝሩን ታደሰ እንግዳው አዘጋጅቷል ።
ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሠ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 09.03.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14ITg
 • ቀን 09.03.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14ITg