የመድረኩ ንጉስ አረፈ | ኢትዮጵያ | DW | 20.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመድረኩ ንጉስ አረፈ

በርግጥ ተወዳጁ አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ከእንግዲህ በመድረክ አይታይም፤ አዳዲስ ዜማዎችም ከእሱ እንሰማለን ማለት አይታሰብም፤ ግን ስሙና ስራዉ በሚያደንቁትና በሚወዱት ህሊና በቅርስነት ይኖራል፤ ልክ እሱ እንዳለዉ።

default

ሆደቡቡዉ አርቲስት ስለርሃብ ሲያንጎራጉር አንብቶ ብዙዎችን አስለቅሷል። ለጥበብና መድረክ የተፈጠረ ሲባል ነበር ዛሬም ያንን እንደያዘ የመለየቱ ዜና ተሰምቷል፤ በዕለተ ፋሲካ። ጥላሁንን በቅርበት የሚያዉቁት ምን ይላሉ? አሟሟቱስ እንዴት ነዉ?

ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ