የመድሕን ካሣ ለአርሶ-አደሮች | ኢትዮጵያ | DW | 17.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመድሕን ካሣ ለአርሶ-አደሮች

የምሥራቅ ሸዋ ፣ የሉሜ- አዳማ ወረዳ አርሶ-አደሮች ፣ በኢትዮጵያ ታሪክ ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ለተበላሸባቸው ሰብል፣ የመድሕን ዋስትና ተከፈላቸው።

...ሆ በሬ!...

...ሆ በሬ!...

አርሶ-አደሮቹ፤ በማኅበር ተደራጅተው፣ ለሰብላቸው በኒያላ መድሕን ድርጅት ዋስትና ገብተው ነበር። ሰብላቸውን ያበላሸው፣ ያለፈው ክረምት እንዳበቃ፣ በኃይል የጣለው ዝናም ሲሆን ቀድመዉ በወሰዱት ጥንቃቄ ተጠቃሚ ለመሆን በመቻላቸዉ ለሌሎችም አርአያ ሊሆን አስችሏቸዋል።