የመውሊድ በዓል | ኢትዮጵያ | DW | 13.01.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመውሊድ በዓል

ዛሬ፤ በመላ ኢትዮጵያ ሙስሊሙ ማሕበረሰብ መውሊድን (የነቢዩ መሐመድን የልደት በዓል)አክብሮ መዋሉን ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ጌታቸው እንዳለው ፣ በመሥጊድ የተካሄደውን ሥነ ሥርዓት ለመከታተል ባይችልም፣ በዓሉ ስላለው ዐቢይ ትርጉምና እንዴት እንደተከበረ ያስረዱት ዘንድ ፣ አንድ ምዕመንና አንድ የሃይማኖት መሪ አነጋግሯል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic