የመውሊድ በዓል በአንዋር መስጂድ | ኢትዮጵያ | DW | 11.12.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመውሊድ በዓል በአንዋር መስጂድ

1491ኛው የነቢዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) በዓል ዛሬ በአዲስ አበባ ታላቁ አንዋር መስጂድ ተከበረ።

1491ኛው የነቢዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) በዓል ዛሬ በአዲስ አበባ ታላቁ አንዋር መስጂድ ተከበረ። ከማለዳ አንስቶ በጀመረው የበዓል አከባበር ላይ የሃይማኖት አባቶች ንግግር አሰምተዋል። የምስጋና መዝሙሮችም ተሰምተዋል። የመውሊድ በዓል ለወትሮው ይከበር የነበረው በአዲስ አበባ ስታዲየም ነበር። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic