የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ሂደት እና የአውሮጳ ህብረት  | ዓለም | DW | 05.02.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ሂደት እና የአውሮጳ ህብረት 

የአውሮጳ ህብረት እና አባል ሀገራቱ የመካከለኛው ምሥራቅ ዪ,ሰላም ሂደቱ እንዲቀጥል የበኩላቸውን እየጣሩ ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 10:53

ማኅደረ ዜና

ባለፈው ታህሳስ መጀመሪያ ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለእየሩሳሌም የእሥራኤል ዋና ከተማነት እውቅና ከሰጡ ወዲህ የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ሂደት ውሉ የጠፋ ይመስላል። የትራምፕ እርምጃ የሰላም ድርድሩን ውጤት በተስፋ ሲጠባበቁ የነበሩ ፍልስጤማውያንን አሳዝኗል። የአውሮጳ ህብረት እና አባል ሀገራቱ የሰላም ሂደቱ እንዲቀጥል የበኩላቸውን እየጣሩ ነው። የዛሬው ማህደረ ዜና የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ሂደት የገባበትን አጣብቂኝ እና የአውሮጳ ህብረትን ጥረት ይቃኛል።

ገበያው ንጉሴ 

ኂሩትመለሰ
 

Audios and videos on the topic