የመኢአድ የምርጫ ዝግጅት እና ቅሬታ | ኢትዮጵያ | DW | 12.02.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመኢአድ የምርጫ ዝግጅት እና ቅሬታ

መላዉ ኢትዮጽያ አንድነት ድርጅት የተሰኘዉ ፓርቲ በምርጫ ዝግጅት ዙርያ ቅሬታ እንዳለዉ እያሰማ ነዉ።

default

አዲስ አበባ

በመቀጠል ዛሬ በኢትዮጽያ ቴሌቭዥን እና ራድዮ ድርጅት ከሚካሄደዉ ዉይይት ራሱን ማግለሉም ታዉቋል። ታደሰ እንግዳዉ የፓርቲዉን መሪ ኢንጂኔር ሃይሉ ሻዉልን አነጋግሮ ቀጣዪን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ፣

አዜብ ታደሰ

ሸዋዪ ለገሰ