የመኢአድ ዉሳኔ | ኢትዮጵያ | DW | 23.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመኢአድ ዉሳኔ

ተቃዋሚ ድርጅት «ለሁለት የመከፈሉን» አደጋ አስወገድኩ ያለዉ 14 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን ካስወገደና በርካታ የላዕላይ ምክር ቤት አባላትን ካባረረ በሕዋላ ነዉ

default

የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ያንዠበበትን ለሁለት የመከፈል አደጋ ማስወገዱን አስታወቀ።አንጋፋዉ ተቃዋሚ ድርጅት «ለሁለት የመከፈሉን» አደጋ አስወገድኩ ያለዉ 14 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን ካስወገደና በርካታ የላዕላይ ምክር ቤት አባላትን ካባረረ በሕዋላ ነዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ድርጅቱ የሰጠዉን መግለጫ ተከታትሎ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለስ