የመኢአድ እና የ ሰማያዊ ፓርቲ ውህደት መፍጠር  | ኢትዮጵያ | DW | 06.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የመኢአድ እና የ ሰማያዊ ፓርቲ ውህደት መፍጠር 

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ በምህፃሩ  መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ  በዛሬው ዕለት ውህደት ፈጠሩ። ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲዎች በጋራ ተባብረው የሚሰሩበት ድርጊት ጠንካራ ሊያደርጋቸው እንደሚችል የውህደቱን ስምምነት በፈረሙበት ጊዜ ገልጸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:49

መኢአድ እና ሰማያዊ ተባብሮ መስራቱ ትግላቸውን እንደሚያጠናክር ገለጹ።

በተበታተነ ኃይል ከመታገል ይልቅ ባንድነት ተጣምሮ መስራቱ፣ በተለይ በምርጫ ጊዜ የተሻለ ውጤት እንደሚያስገኝ የሁለቱ ፓርቲዎች መሪዎች አስታውቀዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic