የመኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 22.09.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ

የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ማለትም መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲ ወቅታዊዉን የሀገሪቱን ሁኔታ የተመለከተ መግለጫ ሰጡ። በዚህ ጊዜም ፓርቲዎቹ በድንበር ግጭት የተፈናቀሉ ኢትዮጵያዉያንን ለመርዳት ግብረ ኃይል ማቋቋማቸዉን አስታውቀዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:19
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:19 ደቂቃ

የተፈናቀሉትን ለመርዳት ግብረ ኃይል አቋቁመዋል፤

 የድርጅቶቹ የሥራ ኃላፊዎች ዛሬ ጠዋት በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ሀገሪቱ ወደዚህ ዉጥንቅጥ የገባችዉ በዘር በተመሠረተ ፖለቲካ ምክንያት መሆኑን አመልክተዋል።  ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች