የመኢአድ ስሞታና የወደፊት እጣ | ኢትዮጵያ | DW | 04.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመኢአድ ስሞታና የወደፊት እጣ

በምርጫ 2002 ከተሳተፉት የተቃዉሞ ፓርቲዎች አንዱ የመላዉ ኢትዮጽያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ )

default

መሰናክሎች ተፈጥሮብናል

ብሄራዊዉን ምርጫ በአግባቡ ለማስፈጸም ሆነ ተብሎ በርካታ መሰናክሎች ተፈጥሮብናል ሲል ገልጾአል። የፓርቲዉን የሥራ አስፈጻሚ አባልና የኢሊባቡር ወረዳ እጩ ተወዳዳሪን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል

ጌታቸው ተድላ

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ