የመን፤ ቆሻሻን ለቀን መግፍያ | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 22.01.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የመን፤ ቆሻሻን ለቀን መግፍያ

በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ የመናዉያን ረሃብ አፋፍ ላይ ይገኛሉ። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የሐገሪቱ ነዋሪዎችም መኖርያ ቀያቸዉን ጥለዉ በመሰደድ ላይ ናቸዉ። የየመናዊዉ ራዚቅ ቤተሰቦችም ጥቃት ይደርሳል በሚል የትዉልድ ገጠር ቀያቸዉን ጥለዉ ወተዉ፤ ሕይወታቸዉን ለማቆየት ሌሎች ቆሻሻ ብለዉ የሚጥሉትን ነገር እየለቀሙ ኑሮአቸዉን ይገፋሉ።