የመንግስት ባለስልጣናት ንብረት ምዝገባ | ኢትዮጵያ | DW | 02.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመንግስት ባለስልጣናት ንብረት ምዝገባ

የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ያላቸዉን ንብረትና ሃብት ማስመዝገብ ጀምረዋል።

default

ከአዲስ አበባ ወኪላችን የላከልን ዘገባ እንደሚለዉ በቀዳሚነት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና የምክር ቤቱ አፈጉባኤዎች እንዲሁም የሥራ ባልደረቦቻቸዉ በተከታታይ በማስመዝገብ ላይ ይገኛሉ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሰ

አርያም ተክሌ