የመንግሥት ድጎማ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ወቀሳ | ኢትዮጵያ | DW | 10.07.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የመንግሥት ድጎማ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ወቀሳ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ መንግሥት ለፖለቲካ ፓርቲዎች በሚሰጠው የገንዘብ ድጋፍ ላይ አድሎአዊ አሰራር ይታይበታል፣ ሕጋዊም አይደለም ሲል ቅሬታውን አሰማ።

default

መድረክ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ ፣ የገንዘብ ድጋፍ አሰጣጡ ሕጋዊ እና ሚዛናዊ ሊሆን እንደሚገባው ጠይቆዋል። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግን አሰራሩ ሕግን የተከተለ ነው ሲል ወቀሳው ትክክለኛ አለመሆኑን አስታውቋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic