የመንግሥትና የተቃዋሚዎቹ ዉዝግብ | ኢትዮጵያ | DW | 23.04.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመንግሥትና የተቃዋሚዎቹ ዉዝግብ

የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ከፀጥታ አስከባሪዎች ጋር የተጋጩትን ወጣቶች ከሠልፉ የቀላቀለዉ ሰማያዊ ፓርቲ ነዉ በማለት ፓርቲዉን ወቅሰዋል።የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የሰማያዊ ፓርቲ ባለሥልጣናት ግን የመንግሥትን ወቀሳ አጣጥለዉ ነቅፈዉታል።

የአዲስ አበባ ሕዝብ ሊቢያ ዉስጥ የተገደሉ ኢትዮያዉያንን ለማሰብን እና ግድያዉን ለማዉገዝ ትንናት ያደረገዉ የአደባባይ ሠልፍ፣ መንግሥትን ወደሚቃወሚያነት መድረክና ግጭት መለወጡ መንግሥትንና ተቃዋሚ ፓርቲዎችን እያወዛገበ ነዉ።የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ከፀጥታ አስከባሪዎች ጋር የተጋጩትን ወጣቶች ከሠልፉ የቀላቀለዉ ሰማያዊ ፓርቲ ነዉ በማለት ፓርቲዉን ወቅሰዋል።የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የሰማያዊ ፓርቲ ባለሥልጣናት ግን የመንግሥትን ወቀሳ አጣጥለዉ ነቅፈዉታል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ

Audios and videos on the topic