የመንግሥታቱ ድርጅት የኤርትራና የሶማሊያ ተቆጣጣሪ ዘገባ | አፍሪቃ | DW | 20.07.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የመንግሥታቱ ድርጅት የኤርትራና የሶማሊያ ተቆጣጣሪ ዘገባ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤርትራና የሶማሊያ ተቆጣጣሪ ቡድን ኤርትራ ለሶማሊያው አማፂ ቡድን አሸባብ ቀጥተኛ ድጋፍ ስለማድረጓ ማስረጃ እንዳላገኘ ገለፀ ሆኖም ቡድኑ ኤርትራ በድብቅና በእጅ አዙር የመሣሪያ ዝውውር የወታደራዊ ሥልጠና

Karte Eritrea Äthiopien

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤርትራና የሶማሊያ ተቆጣጣሪ ቡድን ኤርትራ ለሶማሊያው አማፂ አሸባብ ቀጥተኛ ድጋፍ ስለማድረጓ ማስረጃ እንዳላገኘ ገለፀ ሆኖም ቡድኑ ኤርትራ በድብቅና በእጅ አዙር የመሣሪያ ዝውውር የወታደራዊ ሥልጠና ና  የገንዘብ  እርዳታ ማድረጓን ሳትቀጥል እንዳልቀረች አስታውቋል ። ቡድኑ ነፃ ና ገለልተኛ አይደለም የምትለው ኤርትራ ክሱን መሰረተ ቢስ ስትል አጣጥላዋለች ።  በተባበሩት መንግሥት ድርጅት የኤርትራ አምባሳደር አቶ አርአያ ደስታ ቡድን የወጣው ዘገባ ኤርትራን ለማጥቃት ያሰበ ይመስላል ብለዋል  ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ  ልኮልናል ።   

 
አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 20.07.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/15cLa
 • ቀን 20.07.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/15cLa