የመንና የአጥፍቶ ጠፊው ጥቃት | ዓለም | DW | 22.05.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የመንና የአጥፍቶ ጠፊው ጥቃት

በየመን መዲና ሰንዓ ትናንት አንድ አጥፍቶ ጠፊ በጣለው የቦምብ ጥቃት ቢያንስ ዘጠና ሰዎች ተገድለው ከሁለት መቶ የሚበልጡ ቆስለዋል። ለጥቃቱ በየመን የሚንቀሳቀሰው የአልቓይዳ ቡድን ኃላፊነቱን ወስዶዋል።

 የጥቃቱ ዒላማ ሰሜን እና ደቡብ የመን እንደገና ለተዋኃዱበትና በዛሬው ዕለት ለተከበረው ሀያ ሁለተኛ ዓመት ክብረ በዓል የሰልፍ ዝግጅት ያደርጉ የነበሩ አንድ የጦር ኃይሉ ቡድን አባላት ነበሩ። እና ጥቃቱ ከተጣለ በኋላ በሀገሪቱ በተለይም በመዲናይቱ ሰንዓ ትልቅ ውጥረት እንደሚታይ ቀደም ሲል ያነጋገርኩት የጄዳው ወኪላችን ነቢዩ ሲራክ ገልጾልናል።

ነቢዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ
 

Audios and videos on the topic