የመናውያንን ያሰጋው ረሀብ | ዓለም | DW | 09.11.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የመናውያንን ያሰጋው ረሀብ

በየመን በሁቲ ሚሊሺያዎች አንጻር የሚዋጋው ሳውዲ መራሹ ጦር ወደ የመን መድሀኒትን ጨምሮ ሌላ የሰብዓዊ ርዳታ እንዳይገባ  የአየር እና የየብሱን መስመር፣ እንዲሁም፣ ወደቦችን በመዝጋት ያሳረፈው እገዳ ታይቶ የማይታወቅ ሰብዓዊ እልቂት እንደሚያስከትል የተመድ  አስጠነቀቀ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:48

የተመድ ሳውዲ/መ/ጦር ወደ የመን የሰብዓዊ ርዳታ እንዳይገባ ያሳረፈውን እገዳ እንዲያነሳ ተማፀነ።

የሳውዲ ዐረቢያ መንግሥት እገዳውን ባፋጣኝ እንዲያነሳ ካልተደረገ  ሰባት ሚልዮን የመናውያን በረሀብ የሚያልቁበት ስጋት እንደሚደቀን   ትናንት ለፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ዘገባ ያቀረቡት የመንን ከጥቂት ጊዜ በፊት የጎበኙ አንድ ከፍተኛ የተመድ የሰብዓዊ ርዳታ አስተባባሪ መስሪያ ቤት ባለስልጣን አስታውቀዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic