የመቅደላ ጥንታዊ ቅርሶች ያስነሳዉ ዉዝግብ | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 20.04.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የመቅደላ ጥንታዊ ቅርሶች ያስነሳዉ ዉዝግብ

የብሪታንያ ጦር እንደ ጎርጎሪያኑ1868 ኢትዮጵያ በወረረበት ወቅት ከኢትዮጵያ የዘረፋቸዉ በርካታ ጥንታዊ ቅርሶች እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ተዘንግተዉ ነበር። አሁን ግን ትኩረት በመሳባቸዉ ዉዝግብ አስከትለዋል። እነዚህን የሚቆጣጠሩት ተቋማት ቅርሶችን እንደያዙ በማቆየትና ለጎብኚዎች ማሳያታቸዉን በቀጠሉ ኃላፊነት አጣብቂኝ ዉስጥ ገብተዋል።