የመቀሌው የሱሰኞች ማገገሚያ | ኢትዮጵያ | DW | 12.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የመቀሌው የሱሰኞች ማገገሚያ

በማዕከሉ ህክምና እና የምክር አገልግሎት የተሰጣቸው ታካሚዎች ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ከሱስ እየተላቀቁ እና ህይወታቸውም እየተቀየረ ነው ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:12

የመቀሌው የሱሰኞች ማገገሚያ


በመቀሌ ዩኒቨርስቲ ስር የተቋቋመው የሱሰኞች ማገገሚያ ተቋም ከመላው ሃገሪቱ ለሚመጡ የሱስ ተጠቃሚዎች የህክምና አገልግሎት እየሰጠ ነው ። በማዕከሉ ህክምና እና የምክር አገልግሎት የተሰጣቸው ታካሚዎች ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ከሱስ እየተላቀቁ እና ህይወታቸውም እየተቀየረ ነው ። የሲጋራ የጫት የመጠጥ እና የልዩ ልዩ የአደንዛዥ እጽ ሱሰኞችን የሚያክመውን ይህን ማዕከል ወደፊት የማስፋፋት እቅድ አለ ። ማዕከሉን የጎበኘው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚዘብሔር

ኂሩት መለሰ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic