የመቀሌና የቤልጅጉ ሎይቨን ዩንቨርስቲ ትብብር | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 17.02.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የመቀሌና የቤልጅጉ ሎይቨን ዩንቨርስቲ ትብብር

የመቀሌና ፤ በበልጂግ የሎይቨን ካቶሊካዊ ዩንቨርስቲ መካከል ባለፉት ዓመታት የተደረጉ የሥራ ትብብሮችና ውጤቶችን የገመገመ፤ የወደፊቱን አቅጣጫም ያመላከተ ስብሰባ ባለፈው ሰሞን በሎይቨን ዩንቨርስቲ ዋና ቤተ መጻሕፍት አዳራሽ መካኼዱን ገበያው ንጉሤ የላከልን

Karte Belgien englisch

ዘገባ ያስረዳል። በስብሰባው የሉቨን ዩንቨርስቲ ና የሌሎች ንዑሳን ዩንቨርስቲዎች ፕሮፌሰሮችና ተማራማሪዎች ፣ እንዲሁም ሌሎች በርካታ የተጋበዙ እንግዶች ፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮችና ተማሪዎች ተገኝተዋል። በቤልጅም ፤ የኢትዮጵያ አምባሰደር አቶ ተሾመ ቶጋና የቀድሞው የመቀሌ ዩንቨርስቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ምትኩ ኃይሌም በስብሰባው ታጋባዥ ተናጋሪዎች እንደነበሩ ተገልጿል።

ገበያው ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic