የመራጭ ሕዝብ ብዛት | ኢትዮጵያ | DW | 21.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመራጭ ሕዝብ ብዛት

የመራጩ ሕዝብ ብዛት

default

በግንቦት አስራ-አምስቱ ምርጫ ከሠላሳ አንድ ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ድምፁን ለመስጠት ተመዝግቧል።ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንዳስታወቀዉ ድምፁን ለመስጠት ከተመዘገበዉ መካካል የወንዶቹ ቁጥር ከ16 ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺሕ ይበልጣል። የሴቶቹ ደግሞ ከ15 ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺሕ በላይ ነዉ።

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ