የመምህራን ተቃውሞው | ኢትዮጵያ | DW | 03.04.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመምህራን ተቃውሞው

መንግሥት በቅርቡ ፤ ለመምህራን ያደረገውን የደመወዝ ደረጃ ማሻሻያ ጭማሪ ፣ እንከን አለበት በማለት በመላ ሀገሪቱ ፣አልፎ -አልፎ የተቃውሞ እርምጃ ሲወስዱ መሰንበታቸው ተመልክቷል።

P1040176 Abendklasse dank Solarlicht selbstorganisiert in Rema: bt Copyright: Stiftung Solarenergie, Fotograf: York Ditfurth Uneingeschränktes Verwertungsrecht für die Deutsche Welle Weitere Stichwörter für die Suche (bitte eingeben): Solar Solarenergie PV Äthiopien Sonnenenergie ländliche Elektrifizierung Kerosien LED

መንግሥት በቅርቡ ፤ ለመምህራን ያደረገውን የደመወዝ ደረጃ ማሻሻያ ጭማሪ ፣ እንከን አለበት በማለት በመላ ሀገሪቱ ፣አልፎ -አልፎ የተቃውሞ እርምጃ ሲወስዱ መሰንበታቸው ተመልክቷል። በትምህርት ቤቶች አስተዳደር የተጻፈባቸውን ከሥራ የማሰናበቻ ደብዳቤ ችላ ብለው በሥራ ገበታቸው ያልተገኙት፤   የተገኙትም ቢሆኑ ፤በመንግሥት ተደረገ የተባለውን የደመወዝ ጭማሪ በጥብቅ ይቃወማሉ ተብሏል። የፌደራሉ የትምህርት ሚንስትር ዛሬ እንደገለጹት፤ የትምህርት ቤቶች ሥራ አስኪያጆች፣ በመምህራን ላይ እየፈጸሙ ያሉትን ከሥራ የማባረርና ከደመወዝ የማድ ተግባር አቁመው የመማር ማስተማሩ ሂደት ሳይደናቀፍ ስለሚቀጥልበት ሁኔታ እንዲመክሩማሳሰባቸውን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 03.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14WjI
 • ቀን 03.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14WjI