የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 18.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መግለጫ

በመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፣ የመኢአድ አመራር ለተፈጠረው ልዩነት እና የስልጣን ሽኩቻ መፍትሄ እንዳገኘለት ፓርቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።

default

ፓርቲውን ለማፍረስ ሞክረዋል ያላቸው አስራ አራት የፓርቲውን አመራር አባላትም ከፓርቲው መታገዳቸውን እና እነሱን የሚተኩ አዳዲስ የአመራር አባላትንም መምረጡን የመኢአድ መግለጫ አመልክቶዋል። ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic