የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ጋዜጣዊ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 10.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ጋዜጣዊ መግለጫ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፣ መኢአድ፣ በተማሪዎች ላይ የደረሰውን ጉዳት አወገዘ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:44
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:44 ደቂቃ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ጋዜጣዊ መግለጫ

ፓርቲው ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ገዢው ፓርቲ የተከተለው የተሳሳተ የመሬት ፖሊሲ ውጤት ነው ሲል ተችቷል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚዓብሄር ጋዜጣዊ መግለጫውን ተከታትሎ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሯል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚዓብሄር

ሒሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች