የመላዉ አፍሪቃ የደስታ በሽታ መከላከያ ማዕከል | ጤና እና አካባቢ | DW | 01.02.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ጤና እና አካባቢ

የመላዉ አፍሪቃ የደስታ በሽታ መከላከያ ማዕከል

ማዕከሉ የዳልጋ ከብቶችን የሚያጠቃዉን የደስታ በሽታ አይነት ለመመርመር፤ ክትባት ለመከማችት እና ለማሰራጨት የሚያገለግል ሲሆን ለሕብረቱ አባል ሐገራት በሙሉ አገልግሎቶች ይሰጣል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:54

የክትባት ባንክ ማዕከሉ ተመርቆ ተከፍቷል

የአፍሪቃ ሕብረት ቢሾፍቱ በሚገኘዉ የእንስሳት ሕክምና ማዕከል ቅጥር ግቢ ያሠራዉ የደስታ በሽታ መከላከያ ክትባት ባንክ ማዕከል ተመርቆ ተከፈተ። ማዕከሉ የዳልጋ ከብቶችን የሚያጠቃዉን የደስታ በሽታ አይነት ለመመርመር፤ ክትባት ለመከማችት እና ለማሰራጨት የሚያገለግል ሲሆን ለሕብረቱ አባል ሐገራት በሙሉ አገልግሎቶት ይሰጣል። ማዕከሉን መርቀዉ የከፈቱት የሕብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ መሐመት ፋኪ ማዕከሉ በሽታዉን ለመከላከል ብቻ ሳይሆን ጨርሶ ለማጥፋት የሚደረገዉን ጥረት ለማፋጠንም በእጅጉ ጠቃሚ ነዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የላከውን ዝርዝር ዘገባ ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች